Sami Studio
Sami Studio
  • 1 650
  • 62 809 628
በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር | ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
My son and his wife conspired and betrayed me. ልጄ እና ሚስቱ ተመሳጥረዉ ከዱኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik
በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ።
የአብራኬ ክፋይ ያዉም የመጀመሪያ ልጄ ከባለቤቱ ጋር ተመሳጥረዉ በማምሻ እድሜዬ ጉድ አደረጉኝ። የወለደ ይፍረደኝ!
የልጅ ሚስት ስትጠየቅ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
Переглядів: 19 599

Відео

አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ? | የሴተኛ አዳሪዋ ለማመን የሚከብድ ታሪክ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 24 тис.7 годин тому
The sad life of a prostitute. የሴተኛ አዳሪዋ አሳዛኝ ህይወት። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik አምላክ እኔን ይቅር ይለኛል ወይ? የሴተኛ አዳሪዋ እጅግ የሚያሳዝን የህይወት ታሪክ። አንድ ሰዉ ስንቴ ንስሀ መግባት ይችላል? ደጋግሜ ደጁን ረገጥኩኝ፣ ደጋግሜም ደጁን ፀናሁ፣ እኔ ግን ተመልሼ በቦታዬ ተገኘሁ። እርግጥ ነዉ ቤተሰቦቼ እንጀራ እንዲበሉ ብዬ እነሱን ለማኖር እኔ ደም ተፋሁ። አምላኬ ግን ስንቴ ይሆን ይቅር የሚለኝ? ትላለች። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0918041...
ከአሰሪዋ ጋር የጠረጠርኳት ባለቤቴ ላይ በፈፀምኩት ነገር ሕይወቴ ወደ ሞት ተሸጋገረ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 34 тис.День тому
My beloved wife broke my heart. የማፈቅራት ሚስቴ ልቤን ሰበረችዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik የባልን ልብ የሰበረዉ አጋጣሚ። ብዙ ተስፋ ያደረኩበት ብዙ ነገር ያሳለፍኩበትና ብዙ የሆንኩበት ቤተሰቤ ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል። ከምንም በላይ የሚሳዝነኝ የልጆቼ ነገር ነዉ። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0909560475 ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላ...
ላንቺ ፍቅር ስል እሰልማለሁ ብሎ ቃል ገብቶልኝ ከሰዉ የማይጠበቅ ጉድ ሰርቶኝ ጠፋ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 23 тис.День тому
Rihanna's tragic love story. የሪሀና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik እምባ እንደ ጎርፍ የፈሰሰበት የሪሀና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ። ላንቺ ፍቅር ስል እሰልማለሁ ብሎ በፍቅር አንበርክኮኝ ቃል ገብቶልኝ ያላሰብኩትን ጉድ ሰርቶኝ ጠፋ። ሀይማኖቴን እንኳ ዋጋ ከፍዬበት እሱ ግን ጨከነብኝ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0995133917 1000457059411 ሪሀና ሙባረክ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 25192913413...
እህቴ ከባሏ ደብቃ እኔን አምና ጉድ እንዳደረኳት ብታዉቅ ምን ትሆንብኝ ይሆን? || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 22 тис.14 днів тому
She couldn't protect her sister's trust. የእህቷን አደራዋን መጠበቅ ያልቻለችዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik እንቅልፍ የነሳኝ የእህቴ አደራ። እህቴን በድያታለሁ። አዉቄም አይደለም ፈልጌዉም አይደለም ምን እያደረኩ እንደሆነ የገባኝ እንኳን ዘግይቼ ነዉ አሁን ምን መወሰን እንዳለብኝ እንኳን ግራ ተጋብቻለሁኝ። የባለታሪኳ ባለቤት ደግሞ ስለጉዳዩ ሲጠየቅ ከሰጠዉ ምላሽ ጋር። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegra...
የኔስ ታሪክ ለማን ይነገራል? | እጄን በገመድ አስራ ልጇን ድፈራትና ገላግላት አለችዉ | #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 32 тис.14 днів тому
The story of Helen, who was tested by great suffering. በከባድ መከራ የተፈተነዉ የሔለን ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik በከባድ መከራ የተፈተነዉ የሔለን ታሪክ። የህይወትን መራራነት መቀበል የጀመርኩት ገና ከልጅነቴ ነዉ። ያንን ሁሉ መከራ አልፌ ዛሬ ለመቆም ብሞክርም ከልቤ ባመንኩት ሰዉ ዳግመኛ ቅስሜ ተሰበረ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0974763530 የባንክ አካዉንት 1000272414843 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሔለን። ታሪክ ያላችሁ ወይም በ...
ከዶክተሯ ጀርባ የተደበቀዉ ማንነት እዉነታዉ ሲገለጥ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 30 тис.21 день тому
Behind the truth. ከእዉነታዉ ጀርባ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik በዶክተር ማእረግ የተሸፈነዉ ማንነት። የኔ ህይወት ግራ መጋባት የጀመረዉ ሳይታወቀኝ ቀስበቀስ ነዉ። እያደር ግን እኔነቴን እስክጠላ ድረስ ህይወቴን ተቆጣጠረኝ። ከኔ ታሪክ የተወሰነም ቢሆን ትምህርት እንደምታገኙበት አስባለሁ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድ...
ወንድ ልጅ ለፍቅር እንዲህ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ይሆን? || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 40 тис.28 днів тому
A boy cry so bitterly for love. ወንድ ልጅ ለፍቅር እንዲህ ምርር ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ታዉቁ ይሆን? #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik ወንድ ልጅ እንደዚህ ምርር ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ታዉቁ ይሆን? እዚህ ቤት ለፍቅር ያልተከፈለ ዉለታ አለ ማለት አይቻልም በመጨረሻ ግን እንዲህ ሆነና አረፈዉ። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000253983772 ፅዮን አበበ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Teleg...
ስለ ወንድ ልጅ ብላችሁ ነጻ አዉጡኝ? || እጅግ የረበሸን የወታደሩ አሳዛኝ ታሪክ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 9 тис.Місяць тому
The sad story of the Ethiopian soldier. የኢትዮጵያዊዉ ወታደር አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik ስለ ወንድ ልጅ ብላችሁ ነጻ አዉጡኝ? በሀገሬ ድንበር የተቀበረዉን ቦምብ ያፀዳሁት እኔ ነበርኩኝ፣ ዛሬ ግን ባገለገልኩበት ቀበሌ፣ ማስረጃ እንኳን እንዳላወጣ ተከልክዬ ጎዳና ልወጣ ነዉ። እጅግ የረበሸን የአሳዛኙ ወታደር ከባድ ታሪክ። እኝህን የሀገር ባለዉለታ ማገዝ ለምትፈልጉ 3380412320301017 ህብረት ባንክ አቶ ብርሀኑ ሽብሩ ጎበና። ወይም በእርቅ ማእድ ...
ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Переглядів 61 тис.Місяць тому
A sad story beyond reason. ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik ጋዜጠኛዉን ያስለቀሰችዉ መከረኛዋ ባለታሪክ። ምነዉ የኔ መከራ አላልቅ አለ? በልጅነቴ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ ተደፍሬያለሁ። ያንን አልፌ ህይወትን ለማሸነፍ ያልወጣሁበት ያልወረድኩበት ጉዳይ የለም። ይባስ ብሎ ከሀገሬም ወጥቼ አይቼዋለሁ። ሆኖም በመጨረሻ ቤቴን ሸጬ ከሀገር ወጥቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ወደ ሌላ የተሻለ ሀገር እወስድሻለሁ ብላ አንድ እህቴ 230,000 ብሬን ይዛብኝ ጠፋች። ምን ...
ሴጣን ሲኦል ትገባለህ ብሎ ነግሮኝ በራሴ ላይ ያሳለፍኩትን ዉሳኔ ልነግራችሁ ይከብደኛል || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 30 тис.Місяць тому
The most interesting story. I have an amazing story to tell you today. ዛሬ የምነግራችሁ አስገራሚ ታሪክ አለኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik እንዲህም አለ እንዴ ያስባለዉ አስገራሚ ታሪክ። ካንድም ሁለት ሶስቴ ፍቅር ደርሶብኛል ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል እኔ ግን ካንድም ሁለት ሶስቴ መኖር አስጠልቶኝ ህይወትም ደብሮኝ ራሴ ላይ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማድረግ አስቤ አዉቃለሁኝ ዛሬ የምነግራችሁ ነገር አለኝ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረ...
ሞቱን የተመኘዉ ኢትዮጵያዊ መምህር አሳዛኝ ታሪክ | መንግስት በዚህ ጉዳይ ምን ይላል? || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 13 тис.Місяць тому
The sad story of the Ethiopian teacher. የኢትዮጵያዊዉ መምህር አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik ሞቱን የተመኘዉ የኢትዮጵያዊዉ መምህር ታሪክ። ቀጣዩ እጣ ፈንታዬ ምን እንደሚሆን አላዉቅም! ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0902472753 1000199495775 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ...
ባል ይሆነኛል ብዬ ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝና ጉድ ተዉት አይነገር || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 112 тис.Місяць тому
The man I loved with all my heart broke my heart. ከልቤ ያፈቀርኩት ወንድ ልቤን ሰበረዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር። ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረ...
አምላኬ ሆይ ልጄን ቆማ አሳየኝ እባክህ? || በልጅ አትፈተኑ! ልጄን አድኑልኝ? || አሼ የብሌን አባት #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Переглядів 18 тис.Місяць тому
Outstanding Father of the Year. የአመቱ ድንቅ አባት። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@SamuelWoldetsadik አሼ የዘመናችን እንቁ አባት! አምላኬ ሆይ ልጄን ማርልኝ? ልጄን ቆማ አሳየኝ እባክህ? በልጅ አትፈተኑ! ልጄን አድኑልኝ? የብሌን እና የማራማዊት አባት አሸናፊ አሰፋ። አሸናፊ አሰፋን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0913554594 // የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000056783214 ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ 251929134130 Telegram እና WhatsA...
ጥር ላይ መተሽ እንዴት በመስከረም ትወልጃለሽ? ብሎ 2ኛዉ ልጅ የኔ አይደለም አለኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 67 тис.2 місяці тому
ጥር ላይ መተሽ እንዴት በመስከረም ትወልጃለሽ? ብሎ 2ኛዉ ልጅ የኔ አይደለም አለኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
የተወራብኝ ሀሰት ነዉ | እንኳንስ የወንድሜን ሚስት ላማግጥ ባለቤቴን በቅጡ ማርካት አቅቶኛል #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia Ethiopia
Переглядів 25 тис.2 місяці тому
የተወራብኝ ሀሰት ነዉ | እንኳንስ የወንድሜን ሚስት ላማግጥ ባለቤቴን በቅጡ ማርካት አቅቶኛል #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia Ethiopia
ጋቢ ለብሶ ነዉ የወጣው በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ ባለቤቴ ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 75 тис.2 місяці тому
ጋቢ ለብሶ ነዉ የወጣው በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ ባለቤቴ ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
ልጄን እስከ መግደል ያደረሰኝን ብሶቴን ላስረዳችሁ || ምን እንደነካኝ አላዉቅም #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ልጄን እስከ መግደል ያደረሰኝን ብሶቴን ላስረዳችሁ || ምን እንደነካኝ አላዉቅም #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
ታሪኬን ለፊልም አበቃዋለሁ || አስደናቂ መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ ክፍል-2 #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 37 тис.2 місяці тому
ታሪኬን ለፊልም አበቃዋለሁ || አስደናቂ መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ ክፍል-2 #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገ || ከአባቴ ጋር ፍቅረኛሞች ነበርን || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 21 тис.2 місяці тому
አባቴ በኔ ላይ ቺት አደረገ || ከአባቴ ጋር ፍቅረኛሞች ነበርን || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
ከፍቅር እስከመቃብር የማይተናነስ የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ || ክፍል-1 #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Переглядів 81 тис.2 місяці тому
ከፍቅር እስከመቃብር የማይተናነስ የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ || ክፍል-1 #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
የባለስልጣኑ አሳዛኝ መጨረሻ || ተጸጽቻለሁ! ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ? #እርቅ_ማእድ | Ethiopia | Habesha #sami_studio #ethiopia
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
የባለስልጣኑ አሳዛኝ መጨረሻ || ተጸጽቻለሁ! ያስቀየምኳችሁ ይቅር በሉኝ? #እርቅ_ማእድ | Ethiopia | Habesha #sami_studio #ethiopia
አሁንስ በቃኝ! | ከኤርትራ አባቷን ፍለጋ የመጣችዉ ኤልሳ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
አሁንስ በቃኝ! | ከኤርትራ አባቷን ፍለጋ የመጣችዉ ኤልሳ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
የወለደቻትን ልጅ እትብት እራሷ የቆረጠችዉ እናት ታሪክ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Переглядів 12 тис.3 місяці тому
የወለደቻትን ልጅ እትብት እራሷ የቆረጠችዉ እናት ታሪክ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
እናት በልጇ ተደፈረች || የገዛ ልጄ ደፈረኝ እና አረገዝኩ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Переглядів 32 тис.3 місяці тому
እናት በልጇ ተደፈረች || የገዛ ልጄ ደፈረኝ እና አረገዝኩ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
አንቺ መሞቻሽ እንደቀረበ ጌታ በራእይ አሳየኝ ብላ ወደቤቴ የገባችዋ ልጅ የሰራችኝን ስሙልኝ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
አንቺ መሞቻሽ እንደቀረበ ጌታ በራእይ አሳየኝ ብላ ወደቤቴ የገባችዋ ልጅ የሰራችኝን ስሙልኝ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
ከእናት አልፎ ወደ ልጅ የተሸጋገረዉ ህገወጥ የባህር ላይ የስደት ጉዞና መዘዙ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
Переглядів 15 тис.3 місяці тому
ከእናት አልፎ ወደ ልጅ የተሸጋገረዉ ህገወጥ የባህር ላይ የስደት ጉዞና መዘዙ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha
መስዋእትነት ያስከፈለዉ ፍቅር | እሷ ወደ እስልምና እሱ ወደ ክርስትና እምነታቸዉን የተቀያየሩለት ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha
Переглядів 26 тис.3 місяці тому
መስዋእትነት ያስከፈለዉ ፍቅር | እሷ ወደ እስልምና እሱ ወደ ክርስትና እምነታቸዉን የተቀያየሩለት ታሪክ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha
የቡና ቤቷ ሴት አስተማሪ ታሪክ || በልጅነቴ እናቴ አባራኝ ሳላስበዉ ራሴን ቡናቤት አገኘሁት || ግን ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
Переглядів 41 тис.4 місяці тому
የቡና ቤቷ ሴት አስተማሪ ታሪክ || በልጅነቴ እናቴ አባራኝ ሳላስበዉ ራሴን ቡናቤት አገኘሁት || ግን ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
ለሰሚዉም የሚከብድ የመተት መዘዝ || አፍዝዞኝ ሆቴል ወስዶ ተገናኘኝ እሱ አሁን ሞቷል እኔግን በቁሜ እሰቃያለሁ | አስታራቂ | Ethiopia | Habesha
Переглядів 14 тис.4 місяці тому
ለሰሚዉም የሚከብድ የመተት መዘዝ || አፍዝዞኝ ሆቴል ወስዶ ተገናኘኝ እሱ አሁን ሞቷል እኔግን በቁሜ እሰቃያለሁ | አስታራቂ | Ethiopia | Habesha

КОМЕНТАРІ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 38 хвилин тому

    የናትህ ሀዘን ክፉ ነገር ላይ ይጥልሀልና ጭንቅላትህ ላይ ድንጋይ ተሸክመህየእናትህ እግር ስር ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃትና ንሰሃ ግባ !!

  • @marysam9193
    @marysam9193 38 хвилин тому

    አይ ኢትዮጵያ አሁን የመጣባት ጉድ በቤተሰብ በጓደኛ የሚታየዉ የሚሰማዉ ኢትዯጵያ በታሪኳም ኑሮባት አያቅም እንኳን ቤተሰብ ጎረቤትም ጧሪ ደጋፊ አሳዳጊ እየሆነ በፋቅር የኖረች ሃገር ናት ዉይ አሁን እኮ ዉይይይይይይይይይ ኧረረረረረረረ ሃገሬ ኧረ ምን ጉድ መጣብሽ በነገራችን ላይ ትዉልድንበስርአት የሚቀርጽ ሰላም ፋቅር አንድነት የሚያስተምር ሃገርን መዉደድ ለእድገት ለልማት ትዉልድን ማነጽ መሰረት የሚሆን መሪ ነዉ እኛጋስ ህምምምምምም ሆድ ይፈጀዉ !!!

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 58 хвилин тому

    እናት በምን ትተካለች? ????አይይይይይ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Годину тому

    ውይ እንዳንተ የመሰሉ አስተዋይ ብዙ ሰዎች ቢገኙ አገር ታርፍ ነበር ዘመንህ ይባረክ😍😍😍😍😍😍😍

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 4 години тому

    በውነቱ ገንዘብ ከባድ ነው በሠጠህ ሁሉን ያሣጣል በተቻለ መጠን ይሠጠኛል ብለን ሣይሆን ለመርዳት መሞከር የተበደረው ሠው ላለመስጠት ምክንያት እያበዛ ታጣዋለህ በተለይ ከቤተሠብ በኔ ደርሶ አየሁት የሠው አቅ ካለብን ሁሌም ህሊናችን ሲወቅሠን ይኖራል እንደኔ ይቅር ተባብሎ መኖር

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 6 годин тому

    ማንም በማንም ላይ አይፍረድ መምህር ተስፋዬ በይና ገጠመኝ አዳምጪ አይዞሽ❤

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 7 годин тому

    የኔ ውድ ምንም ቢፈጠር ስለ ልጆችሽ ምንም አይነት መከራን መቀበል አንብብ እሱም ይወድቃል እባክሽ ተረጀው ከዚህ በላይ አትጨክኝ ይቅር ለመድሀኒያለም ነው ይቅር. በይ

  • @linahaliu6051
    @linahaliu6051 8 годин тому

    ለምን እንድታውራ አንተ ዝም አትልም

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 17:12

  • @user-ty3we4ug9e
    @user-ty3we4ug9e 10 годин тому

    ዝም ብለህ አትለፍልፍ

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 10 годин тому

    አለምዪ የኢትዮጵያ እናት ትለያለች ራስዋን አሳልፋ ለልጆችዋ ትሰጣለች የፈለገቢሆን

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 11 годин тому

    እረጉድነው እናት በዚህዘመን እንዲህ እናት የተናቀችበት ምንይሆን እሱምይወልዳል ብድርይጠብቅሐል በለው ወይዘመን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 11 годин тому

    አረ በለው 50 አመት ማዘር ይባላል? ታድዬ ማዘር በሉኝ። ❤❤❤❤

  • @user-id5rc4of3b
    @user-id5rc4of3b 11 годин тому

    ❤❤💔💔💔💔💔💘💘💘💘😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 11 годин тому

    ወይኔ ግን ምን እየሆንእን ነን እናት ውለታዋ በዚህ ልክ ሊከፈላት አይገባም ኽረ ወይኔ ግፍ ነእው ይቅርታ መጠየቅ አለብክ

  • @Fire-sq9dg
    @Fire-sq9dg 12 годин тому

    አኔምለው አዳድ ኮሜታተሮች አታገናዝቡም እዳልክ ለኛ እዲገባን ነው እሚያብራራው እዳልክዬ ክበርልን እድሜና ጤና ይሥጥ ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 12 годин тому

    ያ ሁሉ ነገር ሲፈጠር እቃዋ ከመወሰዱ በፊት ነበር ጭንቅላትዋ መንሸራተት የጀመረው ጭራሽ ሀይማኖት መቀየር የዋህነት እና ጅልነት የተቀላቀለባችሁ ናችሁ የዋህ የምትሉሀት

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 13 годин тому

    ልጁ አማት ግቢ ቤት ለስራ ብሎ እናቱን ገንዘብ ሲጠይቅ ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ 😮

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 14 годин тому

    የሰው መከራ😔😔😔

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 14 годин тому

    አጋንት ነዋ የሚጫወትባቹሁ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 14 годин тому

    ነገ ጠዋት ልጁ ባዶ እጁን ሚስቱ ታሰናብተዋለች እመኑኝ😂😂😂ጂልነው የሴትቦታ የውም አማት ግቢ የሚሰራ ወንድ ልጅ ሲበዛ ጂልነው

  • @eyobkaleab8702
    @eyobkaleab8702 16 годин тому

    We don't need explanation

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 16 годин тому

    መቸም።ላቤን።ደሜን።የለፍውበትን።ብር።ቢክደኝ።ምንምአልልም።ጥይት።ገዝቸ።ገድየእጀንእሰጣለው።በሰላም።አይኖሩትም።

  • @JohnReda-dq1jq
    @JohnReda-dq1jq 19 годин тому

    Almighty God created us as human being we we are behaving like wild animal

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 20 годин тому

    Egziabeher talak nw ayzosh ❤❤❤

  • @girmatsegaye1898
    @girmatsegaye1898 20 годин тому

    አቶ ምንተሰኖት ነገር አትደጋግም ቀደም ቀደም አትበል....ተረጋጋ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 21 годину тому

    እናት ብር ከሌላት አትጦርም እንዴ ምንም አይነት ግዜ መጣብን ?

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 21 годину тому

    አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደምንም ብለህ አሳክማቸው ልጃቸው ነበር ማሳክም ነበረበት ፈጣሪ አልፈቀደለትም

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 21 годину тому

    ዓለምሰገድ እግዚሐብኤር ይበርክ ትልቅ ሰው ነው ከአንደበትህ የምዋጣ ጥሩ አስተረቅ ነው በረታ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 21 годину тому

    ልጅ እናቱ ምንም ትሁን የዘጠኝ ወር ቤት ናት የመጦር የውዴታ ግዴታ አለበት ስለዚህ ጉልበታ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ ያለ በዛ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ የዘራህውን ታጭዳለህ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g 22 години тому

    I’m with you Alemsiged , the mother is very selfish! She wants 10, 000 just for her self. 5,000 is enough for her.

  • @-opensecret9775
    @-opensecret9775 22 години тому

    ልጅቱ ወዳ የተኛችውን ታሪክ ለማጣፈጥ ብቻ ተደፈረች ብሎ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም:: የእውነት የተደፈሩ ሴቶችን ቁስል እንደመናቅ ነው::

  • @haimanotasres9893
    @haimanotasres9893 День тому

    እር ተው አታቋርጣት ትጭርስው

  • @YeshiworkHatma-jh1sy
    @YeshiworkHatma-jh1sy День тому

    እኔ የምለው እንዳልክ ስው የሚስጥህን አስተያየት አታንብም ድክም አረከኝ

  • @Lestina2024
    @Lestina2024 День тому

    The background music 😡😡😡😡😡

  • @user-yh7io2dx6j
    @user-yh7io2dx6j День тому

    አናትከምንበላይናት ወረኛነሽ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 День тому

    አዬ እናቴ በሕይወት ብትኖርልኝ ስንት ነገር ባደረኩላት

  • @rahaltagey3102
    @rahaltagey3102 День тому

    Alemay yena wendem ate kelebek sew nek menem malet alechelem ant sew nek❤❤❤❤❤❤

  • @withmeasni1217
    @withmeasni1217 День тому

    ወንድ ነኝ ግን መጨረስ አልቻልኩም፤ የፈጣሪ ያለህ እነዚህ ሰዎች ናቸው ተብለው ተቆጠሩ። ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን>>>>>>>>>>>

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile День тому

    አለምሰግድ መስሎኝ ነዉ የመጣሁት አንተን ወይስ እሷን ልስማ

    • @rahelso
      @rahelso День тому

      Min aregesh siraw nw

    • @tsegayohanes3441
      @tsegayohanes3441 22 години тому

      Esu mehonun setawke lemin mesmatun ateteyewem ye were sus

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 годин тому

      አይ፣ሀበሻ፣ምን፣አደረገ፣ዝም፣ካለማ፣ቢዴወ፣ይረዝማል፣ከዛ፣አሳጥረው፣ለማለትነው፣ከፈለጋችሁ፣አዳምጡ፣አለዛ፣ውጡ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 День тому

    የሱ ስሜት ነው የተጎዳው አስመሳይ ነሽ።

  • @RemlaHussein
    @RemlaHussein День тому

    አይደለም የእናት ን ገንዘብ ወስደው እየሰራህ እናትህን የመርዳት ግዴታ አለብህ 😊

  • @godlover7602
    @godlover7602 День тому

    አየ እናቴ ተቃጠሉ በየወሩ ክራይ ሰጡኚ አልሰጡኚ እያሉ ለምን ይሰቃያሉ እሳቸው ልጆቸ ይከፋቸዋል በንጀራ አባት አያድጉም ብለው ብቻቸውን ዘመናቸውን ጨርሰው አንተ ትዳር ይዘህ ገንዘባቸውን ነፈካቸው so sad

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube День тому

    ቃላት የለኝም ለጓደኛዋ በገነት መልሶ ይከፍልሻል ተባረኪ ወንድ ተበዬው ፈጣሪ የስራውን ይሰጠዋል የኔ ቆንጆ አንቺም ያለጀው አለፈ አይዞሽ ልጅሽን ያሣድግልሽ!!!

  • @godlover7602
    @godlover7602 День тому

    አየ ወንድ ልጅ ትዳር ሲይዝ መጀመሪያ እናቱን ነው የሚተው አሳፋሪ ለምን ቤት ከዚያ ግቢ አትሰጧቸውም

  • @godlover7602
    @godlover7602 День тому

    ያሥገርማል ልጅ እናቱን መርዳት ነው ያለበት እንጂ እናት ካሳደገ ቦሀላ ልጅ ነው የሚረዳ

  • @godlover7602
    @godlover7602 День тому

    ምን ማለትሻ ነው እናቴ ተቀይራለሻ አለኚ የምትይ ???

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to День тому

    በእናት ላይ ይሄን ያህል ግፍ መስራት ጥቅሙ ከመቀሰፍ ውጪ ሌላ ትርፍ የለህም !እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 День тому

    አለም ሰገድ ምነው ጥሩ ሰው አልነበርክም ሴትየዋን ተከራከርካቸው እኮ😊

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 День тому

    እውነነት እላችኋለሁ የእናት ምርቃት ከድግሪ ምርቃት አያንስእና እምዬ ሳታመልጥህ ይቅርታ ጠይቅ ወንድም